ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ከሻክማን ግሩፕ የምርጥ አጋርነት እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት፡፡

  • Home
  • Uncategorized
  • ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ከሻክማን ግሩፕ የምርጥ አጋርነት እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት፡፡

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ከሻክማን ግሩፕ የምርጥ አጋርነት እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት፡፡ ድርጅታችን ከግዙፉ የተሽከርካሪ አምራች ሻክማን ኩባንያ ጋር ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት፣ በኢትዮጵያ ለመገጣጠምና ለሽያጭ ለማቅረብ ባደረገው ስምምነት መሰረት ወደ ስራ መግባቱ ይታወቃል፡፡ የመካከለኛው ምስራቅ እና የአፍሪካ ሀገራት የሻክማን አለማቀፍ ትብብር ጉባኤ በተባበሩት አረብ ኢምሬት ዱባይ በተካሄደበት ወቅት ድርጅታችን የምርጥ አጋርነት ሽልማት እና እውቅና ተበርክቶለታል፡፡ 

ጉባዔው ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ከሻክማን ግሩፕ፣ ከአፍሪካ እና ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የተወከሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የንግድ አጋሮች ተሳትፈውበታል፡

አስተያየት ይስጡ

Your email address will not be published. Required fields are marked *

amአማርኛ