ኮከብ ቀለም፣ ኮከብ እብነበረድ፣ ኮከብ ንጣፎች...

ማምረት

ማምረት

ማምረት

ለማንኛውም መንገድና ሁኔታዎች የማይበገሩት የሻክማን ከባድ ተሽከርካሪወች

ከባድ ተሽከርካሪዎች የመገጣጠም ሥራ

Heavy Vehicle Assembly

Heavy Vehicle Assembly

ማዕድን ማውጣት

Mining

Mining

ቡና እና ቅመማ ቅመም ፣የእህል እና የዘይት ሰብሎች እና የማር ምርት

አግሮ ንግድ

Agro Business

Agro Business

ዝም ብለን አንገነባም። ቅርሶችን እንፈጥራለን

ግንባታ

Construction

Construction

ቡና ወደ ውጭ መላክ ፣ የቅባት እህሎች እና ጥራጥሬዎች ፣ ቅመሞች።

በላኪነት

ላክ

ላክ

በአስመጪነት

አስመጣ

አስመጣ

ኮከብ ፔትሮ

ኮከብ ፔትሮ

ኮከብ ፔትሮ

ከባድ ማሽን ጥገና

ከባድ ማሽን ጥገና

ከባድ ማሽን ጥገና

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በሀገራችን በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ ኩባንያዎች አንዱ ሲሆን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምርቶችን በማምረትና የተለያዩ አገልግሎቶቻችን በመስጠት የሚታወቅ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን በግንባታ፣ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ፣ በአስመጪነት፣ በቡና፣ ቅመማ ቅመም ልማት፣ በተቀናጀ የቅባትና ሌሎች ሰብሎች እርሻ፣ በግንባታ መሳሪያዎች ኪራይና ሌሎች አገልግሎቶች ላይ ትኩረት በማድረግ እየሰራ ሲሆን እ.አ.አ. በ2030 በኢትዮጵያ ካሉ የንግድ ስራ ድርጅቶች ቀዳሚ ሆኖ መገኘት የሚለውን ራዕይ ሰንቆ በመንቀሳቀስ ላይ ነው፡፡..

የንግድ ዘርፎቻችን

ድርጅታችን የተሰማራባቸውን የንግድ ዘርፎች ይመልከቱ፡፡

Ersha

ግብርና

ቤአኤካ የቡና, ቅመማ ቅመም እና የቅባት እህሎችን ማምረት የሚያስችሉ ሰፋፊ እርሻዎች አሉት፡፡ ጎደሬ፣ ጃዊ፣ ቆታ ላይ ባሉት የተቀናጁ የእርሻ ልማቶች ኦርጋኒክ የሆኑና ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን እያመረተ ለገበያ ያቀርባል፡፡ ኩባንያችን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚያቀርባቸው የግብርና ምርቶች በገበያው ላይ በእጅጉ ተፈላጊና ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸው ናቸው፡፡ በነዚሁ ቦታዎች ላይ የንብ ማነብ ስራ ላይ በመሰማራት ጥራቱን የጠበቀ የማር ምርት በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
services

አገልግሎቶች

የተሟላ አገልግሎት መስጠት የሚችለው የተሽከርካሪ ጥገና ማዕከላችን በምንጠቀማቸው ዘመናዊ መሳሪያዎችና በቀልጣፋ አገልግሎታችን የታወቀ ነው፡፡ በዓለም ታዋቂ ብራንድ ያላቸውን ምርጥ የግንባታ ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን ለኪራይ እናቀርባለን፡፡ በህትመት አገልግሎትና የሆቴል አገልግሎቶች ዘርፍ ተሰማርተናል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
MANU REP

ማምረት

ኮከብ ቀለም ፋብሪካ፣ ኮከብ እብነበረድ ፋብሪካ፣ ኮከብ ቴራዞ ንጣፍ ፋብሪካ፣ ኮከብ ግራናይት ፋብሪካ፣ ኮከብ ማዕድን መፍጫና ማሸጊያ ፋብሪካ ፣ ኮከብ የምግብ ዘይት ፋብሪካዎቻችን በዘመናዊ መሳሪያዎችና ቴክኖሎጂ እየታገዝን ጥራት ያላቸው ምርቶችን ለደንበኞቻችን የምናቀርብባቸው ፋብሪካዎቻችን ናቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
Mining 5

በማዕድን ማውጣት

ኩባንያችን ተመራጭና ዘመናዊ የሆኑ የማዕድን ማውጫ መሳሪያዎችን በመጠቀም በዘርፉ ተሰማርቶ ይገኛል። በምንጠቀማቸው ማሽነሪዎች፣ በአሰራር ጥራትና ቴክኖሎጂ በዘርፉ ውጤታማ እንድንሆን አድርጐናል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
0

ግንባታ

በዚህ ኢንዱስትሪ ፈር ቀዳጅ ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነው ኩባንያችን የመንገድ፣ የባቡር ሀዲድ፣ የሪልእስቴት፣ የኢንዱስትሪ ፖርኮች ግንባታና በገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶች ጽ/ቤት ስር ገበታ ለሃገር ጎርጎራ ፕሮጀክት በዋና ስራ ተቋራጭነት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ ጥራትን ተቀዳሚ ባደረገ መርህ የመፈጸም አቅሙን በማጐልበት እና የአገልግሎት ዘርፋችን በማሳደግ ተቀዳሚና ተመራጭ ኩባንያ ለመሆን ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
00

ንግድ

ቤአኤካ ከውጭ የሚላኩ ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት፣ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ፣ በፔትሮሊየም ንግድና ሌሎች ዘርፎች ላይ በመሳተፍ ዓለማቀፍ ግብይት ላይ ያለው ድርሻ የጐላ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
0
+ኩባንያዎች
0
+ ሰራተኞች
0
+ ሰርተፊኬቶች
0
+ ማሽኖች

የሥራ ሂደት

ለላቀ ውጤት ልዩ የሥራ ሂደትን መከተል

process arrow 1 1
quality01

ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች

አለማቀፍና ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶችን ለማቅረብና ጥራት ያላቸው አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁርጠኛ ነን፣ ጥረታችን ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

process arrow 1 1
chanel02

ሁልጊዜም እያደጉ የሚሄዱ የንግድ ዘርፎች

የደንበኞቻችንን እያደገ የሚሄድ ፍላጐት የሚያረካ፣ ለዚህም ተስማሚ የሆኑ አዳዲስ የንግድ ዘርፎች ላይ በመሰማራት ለፍላጐትና አቅርቦት መጣጣም አበክረን እንሰራለን፡፡

process arrow 1 1
service03

የተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ

የደንበኞቻችንን ፍላጐት መሰረት በማድረግ ምርትና አገልግሎቶችን በወቅቱ ማድረስ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ለደንበኞቻችን የእርካታ ምንጭ መሆን፡፡

process arrow 1 1
commitment04

ተስማሚ ግንኙነት

በቀላሉ በማዘዝ ፣በወቅቱ ማድረስ ፣የእኛ ያልተለመደ የ24/7 የደንበኛ እንክብካቤ አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ሊያምኑን ይችላሉ።

ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠም ከሻክማን ጋር የተደረገው ስምምነት

ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ለባለፉት ዓመታት በበርካታ የንግድ እና የልማት ሥራዎች ላይ በንቃት ሲሳተፍ የቆየ ግዙፍ ሀገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡ በንግድ፣ በኢንዱስትሪ፣ በእርሻ፣ በኮንስትራክሽ እና በሪል እስቴት የሥራ ዘርፎች ላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ለኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተና ሰፊ የሥራ እድል መፍጠር የቻለ ተቋም ለመሆን በቅቷል። ከሻክማን ግሩፕ ጋር የተደረገው የከባድ መኪኖች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ስምምነት ድርጅታችን በኢንዱስትሪው ዘርፍ ተሰማርቶ ከዚህ ቀደም የፈጠረውን ልምድ፣ እውቅና እና በጎ ስም አጠናክሮ የሚቀጥልበት ነው።

 

ባለድርሻዎቻችን

 
amአማርኛ