የስራ ቡድናችን

At BEAEKA, we are a group of passionate individuals dedicated to achieving excellence in everything we do. Our diverse team brings together unique skills, experiences, and perspectives to collaborate and innovate. With a shared commitment to delivering exceptional products and services, we embrace challenges with enthusiasm and determination. Together, we create a supportive and inclusive work environment that fosters personal growth and professional development. As a team, we celebrate our successes and learn from every experience, constantly striving to exceed expectations and make a positive impact in the world. 

  • የስራ ቡድናችን ደንበኞቻችን የኛን ምርትና አገልግሎት በሚፈልጉበት ጊዜና ቦታ ሁሉ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ፈጥኖ ይደርሳል፣
  • በፕሮጀክቶቻችንና በስራችን ሊያጋጥሙ የሚችሉ ውስብስብ ተግዳሮቶችን ሁሉ በማለፍና መፍትሄ በማስቀመጥ ከውጤት ጋር በሚደርሱት ብቁ ባለሙያዎቻችን ጠንካራ እምነት አለን፡፡
  • የስራ ቡድናችን በእያንዳንዱ ስራ ዘርፍ የተከፋፈለ ሲሆን ከፍተኛ ብቃትና እና ልምድ ባላቸው አስተባባሪዎች የሚመራ ነው፡፡ ይህም ተግባሮቻችን ሁሉ ሙያው በሚጠይቀው የጥራት ደረጃና ወጭ ቆጣቢ በሆነ መንገድ እንዲከናወኑ ያደርጋል፡፡

 

በጋራ እየሰራን በሁሉም መስኮች ለአንደኝነት የምናደርገውን ጉዞ ይቀላቀሉን፡፡

አቶ ካሳሁን ምስጋናው

ዋና ሥራ አስፈፃሚ

አቶ ሚካኤል ካሳ

ማኔጅንግ ዳይሬክተር

አቶ ምስጋኑ ዘዉዴ

የኮርፖሬት ድጋፍ ክፍል ም/ዳይሬክተር

አቶ ወንድይፍራው ጌታቸው

ቢዝነስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዳይሬክተር

ዶ/ር ወንድይፍራው ተፈራ

አግሮ ቢስነዝ ም/ዳይሬክተርና የማኔጅንግ ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ

አቶ አወቀ እነየው

የሰው ሀብት አስተዳደር ልማት መምሪያ ዳይሬክተር

ወይዘሮ ዘነበች ሙዘይን

የፋይናንስ ኢንቨስትመንት መምሪያ ዳይሬክተር

አቶ ሰለሞን አርዓያ

ኢንዱስትሪና የማዕድን ዲፓርትመንት ዳይሬክተር

አቶ ዳርዮስ ወልደሚካኤል

የምህንድስና ክፍል ዳይሬክተር

ወይዘሮ ሳዲያ አህመዲን

ኢንፖርት ኤክስፖርት ዘርፍ ዳይሬክተር

አቶ አላዩ ተፈራ

የሽያጭ እና ግብይት መምሪያ ዳይሬክተር

አቶ አጥናፉ አባይ

ኮከብ ፔትሮሊየም መምሪያ ዳይሬክተር

ወይዘሮ መአዛ ጌታሁን

የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ዳይሬክተር

አቶ ጸጋዬ ዝና

የግብአት አቅርቦት መምሪያ ዳይሬክተር

አቶ ይልማ በላቸው

የግዥና አቅርቦት መምሪያ ዳይሬክተር

አቶ አረጋው አሰፋ

የጥናትና ቢዝነስ ልማት መምሪያ ዳይሬክተር.

አቶ ሰለሞን ታደሰ

የመሣሪያዎች አስተዳደርና የጥገና ዳይሬክተር

ኮማንደር አሸብር ምንታ

የደህንነት የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ዳይሬክተር

amአማርኛ