የመንገድ እና ባቡር ሀዲድ ግንባታ

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ከመንገድ ፕሮጀክቶቻችን መካከል

ድርጅታችን በዋናና ንዑስ ተቋራጭነት ከተለያዩ አለም አቀፍና ሀገራዊ ድርጅቶች ጋር ካከናወናቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል፡-

  • ደጀን - ፈለገ ብርሃን መንገድ…..ከሳትኮን ኮንስትራክሽን በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • የደሴ - ኩታበር - ተንታ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት…. China First Highway Engineering Co.Ltd (CFHEC) በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • ሀዋሳ መንገድ ግንባታ……… China Communications Construction Company Ltd. (CCCC) በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • የአዱራ-አኮቦ መንገድ ፕሮጀክት…..ከሳትኮን ኮንስትራክሽን በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • የአመያ ኮይሻ መንገድ ፕሮጀክት…..Salini Impregilo በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • ሮቤ-ጋሴራ ኮንትራት 2 የመንገድ ፕሮጀክት…. ከአፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • የኢዶ-ሶሮፌታ የመንገድ ፕሮጀክት….ከአለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • የፊቅ-ሐመሮ-ኢሚ ባሌ የመንገድ ፕሮጀክት…. China Communications Construction Company Ltd. (CCCC) በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት
  • ጅማ-ሚዛን ኮንትራት 2 መንገድ ሥራ ፕሮጀክት…… Keangnam Enterprise ltd. በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት

ድርጅታችን በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳዳር ጋር ውል በመግባባት ግዙፍ የአስፋልት መንገድ ግንባታዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ከእነዚህም መካከል ፡-

  • ጅጅጋ-ገለለሽ-ደገሀምዶ- ሰገግ፡ ኮንትራት 2 የመንገድ ፕሮጀክት-110 ኪ.ሜ የአስፋልት መንገድ
  • አዲስ-ጊቤ ወንዝ የአስፋልት ማልበስ ፕሮጀክት፡ ኮንትራት 2 ሰበታ-ኮራ -64 ኪ.ሜ

ከባቡር ሀዲድና መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች መካከልም፡-

ድርጅታችን ከግዙፉ የቱርክ ኩባንያ ያፒ መርከዚ ኩባንያ ጋር

  • የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሃራ ገበያ የባቡር መስመር ምዕራፍ አንድ
  • የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ ገበያ የባቡር መስመር ፕሮጀክት፣ ምዕራፍ ሁለት ላይ በርካታ ግንባታዎችን አከናውኗል፡፡

በባቡር ሀዲድና መሰረተ ልማት ዘርፍ በአገሪቱ ተወዳዳሪ ሥራ ተቋራጭ ለመሆን ዘርፉ በሚፈልገው የቴክኖሎጅ እድገት ልክ ራሳችንን በማደራጀት ቀዳሚ ሆነን ለመገኘት እየሰራን ነው።

amአማርኛ