ስኬቶቻችንና ያገኘናቸው እውቅናዎች

በልህቀታችን ማማ ላይ

ስኬቶቻችን፣ ያገኘናቸው እውቅናዎችና ሽልማቶቻችን

ድርጅታችን ቤአኤካበስራ እንቅስቃሴው ሁሉ በርካታ ስኬቶችን የተጐናፀፈ ሲሆን ለዚህም በቁጥር የበዙ እውቅናና የምስክር ወረቀቶች ተበርክተውለታል፡፡ በኢንዱስትሪው ላበረከትነው አስተዋጽኦና ላገኘነው ስኬት ሁሉ የተቸሩን እውቅናዎች ኩራቶቻችን ናቸው፡፡ እነዚህ ሽልማቶች ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርትና አገልግሎቶችን ለደንበኞቻችን ለማቅረብ ያለንን የማያወላዳ ቁርጠኝነት ያሳያሉ የሚል ጽኑ እምነት አለን። የምንደርስበት እያንዳንዱ ምዕራፍ በአዳዲስ አሰራሮችና ፈጠራዎች እየታጀበ የደንበኞችንን እርካታ በማረጋገጥ ይቀጥላል፡፡ በደንበኞቻችን ዘንድ ያገኘነው እውቅናና ሽልማትም በምርትና አገልግሎታችን ይበልጥ እንድንበረታ፣ ደረጃችንን ከፍ ለማድረግ ያነሳሳን ሲሆን አሁን ካለንበትም በላይ ዘላቂ ስኬትን ለማስመዝገብ ድርጅታችን ከደንበኞቹ ጋር በቁርጠኝነት ይሰራል፡፡

amአማርኛ