ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶቻችን

ራዕይ

በ2030 በኢትዮጵያ ካሉ የጠቅላላ ንግድ ስራ ድርጅቶች ቀዳሚ ሆኖ መገኘት፡፡

ተልዕኮ

የደንበኞችን ፍላጎት የሚያረካ ምርት እና አገልግሎት በማቅረብ እና ፍላጎትን በበቂ ሁኔታ በማሟላት በየጊዜው በፍጥነት ከሚለዋወጠው የቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር ራሱን በማዘመን ተወዳዳሪ ሆኖ መገኘት።

እሴቶች

 

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት ከእሴቶቹ ጋር በማጣጣም ጥራት ያላቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶችን በሰፊው ተደራሽ ለማድረግ ቀጥሎ የተቀመጡት መሪ እሴቶቻችንን አክብሮ ይሰራል፡፡

 

amአማርኛ