ኮከብ ማዕድን መፍጨት እና ማሸግ

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ፋብሪካው በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን እያደገ ከመጣው የቀለም እና ቴራዞ ንጣፍ ፋብሪካ የጥሬ ዕቃ ፍላጎት ጋር ተያይዞ በቀን 120 ቶን የማምረት አቅም ያለውን የእብነበረድ እና ካልሲየም ካርቦኔት ቺፕስ መፍጫና ማሸጊያ ፋብሪካ አቋቁመናል። ፋብሪካችን ምርቶቹን ለፕላስቲክ (PVC) ፋብሪካዎች፣ ለሳሙና እና ዲተርጀንት ፋብሪካዎች፣ ለቀለም ፋብሪካዎች እና ለሌሎች ኢንዱስትሪዎች ግብአት እያቀረበ ይገኛል።

amአማርኛ