የማር ምርት

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ጎደሬ የማር ምርት እርሻ

ቤአኤካ ከቡናና ቅመማ ቅመም ልማቱ በተጓዳኝ ዘመናዊ እና ባህላዊ የንብ ማነብ ስራ ላይ የተሰማራ ሲሆን ሲሆን በዚህም ለሀገር ውስጥ እና ለአለም አቀፍ ገበያ መዋል የሚችል ከፍተኛ ጥራትና መጠን ያለው የተፈጥሮ ማር ያመርታል፡፡ የማር ምርታችን ተፈጥሯዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ የሚመረትና ዘመናዊ አሰራርን የተከተለ በመሆኑ በእጅጉ ተመራጭ ነው፡፡

amአማርኛ