የከባድ ተሽከርካሪዎች ጥገና ማዕከል

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ቤአኤካ የተሟላ አገልግሎት መስጠት የሚችል የተሽከርካሪ ጥገና ወርክሾፕ ያለው ሲሆን ሁሉንም አይነት የአሜሪካ፣ አውሮፓና ጃፓን ሰራሽ መኪኖችን ለመጠገን ሙሉ አቅም ያለው ግዙፍ ማዕከል ነው፡፡

በኢንሹራንስ ድርጅቶችና በሌሎች ተቋማት የሚመረጠው ጋራዣችን የመኪና ቀለም ቅብ፣ የተሽከርካሪ ኮምፒዩተር ሲስተም ጥገና፣ መካኒካልና ኤሌክትሪካል ስራዎችና ሌሎችን በጥራትና በቅልጥፍና የሚሰራ ሲሆን በዘመናዊ የጥገና መሳሪያዎችና ግብአቶች የተሟላ ነው፡፡

amአማርኛ