ኮከብ እብነበረድ

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ፋብሪካችን በአማራ ክልል ባህርዳር የሚገኝ ሲሆን ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከጣሊያን ባስመጣነው መሳሪያ የተለያዩ መጠን ያለውን እብነበረድ በደንበኞቻችን ፍላጐት መሰረት እያመረተ ለገበያ ያቀርባል፡፡

በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ከ3 በላይ የእብነበረድ ማዕድን ማውጫ ሳይት ያለን ሲሆን ከሁሉም ቦታዎች የሚመጣው እብነበረድ እጅግ ጥራት ያለው ስለሆነ ለፋብሪካችን የተለያዩ ምርቶች በግብአትነት እየተጠቀምንበት እንገኛለን፡፡

amአማርኛ