የሆቴል አገልግሎት

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ጎደሬ ሆቴል

ጎደሬ ሆቴል በጋምቤላ ክልል በጎደሬ ወረዳ መጢ ከተማ ይገኛል። ሆቴላችን የአካባቢውን ተፈጥሯዊ ገጽታ ለማየት የሚመጡ ቱሪስቶች ፣ ለተለያዩ ሥራዎች በከተማው ቆይታ ለሚያደርጉ ተጠቃሚዎች የተሟላ የሆቴል አገልግሎት የሚሰጥ ተመራጭ ሆቴል ነው፡፡

ከሆቴል አገልግሎት በተጨማሪ የተለያዩ መንግስታዊ እና የግል የፋይናንስ አገልግሎት ሰጭ ባንኮችን፣ ሱፐርማርኬቶችን እና የቢሮ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ ግንባታወችን ያካተተ ነው።

ይህ ተቋም ከራሱ አልፎ ለአካባቢው ማህበረሰብ ያልተቋረጠ የውሃ አቅርቦት እንዲኖር ለማድረግ የራሱ የውሃ ጉድጓድ ተቆፍሮለት አስተማማኝ የንፁህ መጠጥ ውሃ አገልግሎትም የሚያገኙበት ሆኗል።

amአማርኛ