የግንባታ መሳሪያዎች ኪራይ አገልግሎት

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ድርጅታችን በዓለም ታዋቂ ብራንድ ያላቸውን ብቁ የግንባታ ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን ለኪራይ ያቀርባል፡፡

አገልግሎታችንን የበለጠ ፈጣን እና አስተማማኝ ለማድረግም ተንቀሳቃሽ የጥገና አገልግሎት በመስጠት በምንፈለግበት ቦታ ሁሉ ፈጥነን እንደርሳለን፡፡ ይህም ደንበኞቻችን በአጭር ጊዜ በተከራዩት ማሽነሪዎች ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ውጤታማ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል፡፡

የሚከራዩ ማሽኖች

amአማርኛ