ግድብ እና ሌሎች ግንባታዎች

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ግድብ ግንባታዎች

ድርጅታችን በተለያዩ ግዙፍ የግድብ ግንባታዎች ላይ የተሳተፈ ሲሆን ከ ሳሊኒ ካምፓኒ ጋርም በንዑስ ተቋራጭነት በሜጋ ሀይድሮ ፓወር ግንባታዎችም ላይ በመሰማራት አስተማማኝ አቅም እንዳለው ያስመሰከረ ድርጅት ነው፡፡

  • የኮይሻ ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ግንባታ
  • በለስ ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ግንባታ
  • የመገጭ ግድብ ግንባታ

የተለያዩ ግንባታዎችና የቁፋሮ ስራ ፕሮጀክቶች

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ግዙፍ በሆኑ የቁፋሮና ግንባታ ስራዎች ላይ በሰፊው ተሰማርቷል።

  • የአመያ - ኮይሻ የመንገድ ፕሮጀክት

የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት የተለያዩ መሰረታዊ ግንባታዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡

amአማርኛ