ኮከብ ንጣፎች

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ የሚገኘው ይህ የቴራዞ ንጣፍ ፋብሪካ ከጣሊያን ሀገር ባመጣነው ከፊል-ሮቦቲክ ቴክኖሎጂ ዲዛይን የተደረገ ሲሆን ይህም ለሀገራችን በአይነቱ የመጀመሪያው ነው፡፡ በደንበኞቻችን ፍላጐት መሰረት የተለያየ ቀለም እና መጠን ያላቸው ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶችን እያመረተና በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ ይገኛል፡፡

amአማርኛ