ማዕድን ማውጣት

ለማንኛውን ጥያቄዎ!

በአድራሻዎቻችን ያግኙን

ኩባንያችን በማዕድኑ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ሲሆን በተለይ በወርቅ፣ በግራናይት፣ እብነበረድ እና ኖራ ድንጋይ ማዕድናት ማምረት ላይ ቅድሚያ ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን፡፡

ከ5 በላይ በሆኑት የኩባንያችን ማዕድን ማውጫ ሳይቶች ላይ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ ጣሊያን ሰራሽ ማሽነሪዎች እና መሳሪያዎችን በመጠቀም እንዲሁም በጋምቤላ ክልል መንገሽ ወረዳ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ስራ ላይ ተሰማርቶ እየሰራ ነው፡፡

የምንጠቀማቸው ማሽነሪዎች፣ የአሰራር ጥራትና ቴክኖሎጂ በዘርፉ ውጤታማ እንድንሆን አድርጐናል፡፡

amአማርኛ